እምነት
በናሽቪል ኪዳነምህረት የእግር አጠባ ስነስርአት ተከናወነ፡፡
Written by Finote Media
5 MIN READ

እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ስርዓት የአብይ ዖም በመጨረሻ ሳምንት ታላላቅ የእምነት ስርአቶች የተከናወኑበትና የሚታወስ ሲሆን በተለይ በዕለተ ሀሙስ ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በትህትና ዝቅ ብሎ የሀዋርያቱን እግር በማጠብ ስርዓትን ያስተማረበት እንደመሆኑ በሰሜን አሜሪካ ናሽቪል ሐመረ ኖህ ኪዳነምህረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ካህናትም የምዕመናኑን እግር በማጠብ እለቱን አስበው ውለዋል፡፡
0
